ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ እና መጻሕፍት በጽንፈኞች ተቃጠለ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ እና መጻሕፍት በጽንፈኞች ተቃጥሏል።
የእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግዛቸው በላይ...
“አዳዲስ ጉዳዮችን ለማካተት እንደ ክልል የማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ አስፈልጓል”ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር ) የአማራ ክልል የጥብቅ ፍቃድ አሰጣጥ እና አሥተዳደርን በተመለከተ ውይይት እንደተደረገ ገልጸዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ...
“የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ እና በዘላቂነት ለማቋቋም መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” መንገሻ ፈንታው...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ጊዚያት በተለያዩ ምክንያቶች ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ በተለይም ደብረ...
በጎንደር ከተማ የከተራ እና ጥምቀት በዓልን በሰላም ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ከጎንደር ቀጠና የፀጥታ መዋቅር ጋር ወቅታዊ የሕግ ማስከበር ሥራዎችን ገምግሟል። የቀጣይ መሰረታዊ የሕግ ማስከበር ሥራዎች ላይም ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ከተራ እና የጥምቀት...
ተስፋችንን አታጨልሙብን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል። ይህን ተከትሎም ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል። ትምህርት ቤቶችም በጦርነቱ ምክኒያት መጎዳታቸው፣ መምህራን ላይ የተለያዩ ጫናዎች መድረሱ እና...








