“አሚኮ ነጠላ ትርክትን በማስቀረት እንደሀገር ኅብረብሔራዊ አንድነትን ለመፍጠር እየተጋ ያለ ትልቅ የሚዲያ ተቋም ነው”...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ስቱዲዮ ጎብኝተዋል። ተቋሙ በየጊዜው ራሱን በማዘመን ተወዳዳሪ እና ተደራሽነቱን እያሰፋ መምጣቱን ዋና አፈ ጉባኤዋ...
“በሰሜን ሸዋ ዞን ያለው የመስኖ ልማት እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጭ ነው” የአማራ ክልል ምክር ቤት...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጓለላ እና ጠራ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ልማት እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል ። የአንጓለላ እና ጠራ ወረዳ መስኖ እና ቆላማ...
“የአሚኮ አዲስ አበባ ስቱዲዮ ቅድሚያ ሰጥተን ለምንሠራው የጋራ ትርክት ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው” የአሚኮ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ሰጥዬ የተለያዩ ሒደቶችን አልፎ ለፍፃሜ የበቃውን እና በቅርቡ የሚመረቀውን የአዲስ አበባ ስቱዲዮ ለመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አስጎብኝተዋል። አሚኮ በአሁኑ ወቅት በአዲስ...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለምዕራብ ጎጃም ዞን የጤና ተቋማት የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ።
ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሀገሪቱ ለሚከሰቱ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት በግንባር ቀደምትነት የሚታወቅ ተቋም ነው። ከሰብዓዊ እርዳታ በተጨማሪም የጤና ተቋማትን በማጠናከር እና በመደገፍ በርካታ...
ለሽግግር ፍትሕ ስኬታማነት ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለሕግ ባለሙያዎች፣ ለባለ ድርሻ አካላት እና ለሥራ ኀላፊዎች በሽግግር ፍትሕ ምንነት፣ አተገባበር፣ ለዘላቂ እርቅ እና ሰላም ባለው አበርክቶ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው...








