መምህራን በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዣ መንገዶች ፦

👉ፋይዳ ዲጂታል ኮፒ ፡- የፋይዳ መታወቂያዎን በዲጂታል ኮፒ በቴሌብር ሱፐር አፕ በሚገኘው በብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ሚኒ አፕ ላይ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን (FIN) በማስገባት ማግኘት ይችላሉ፡፡ 👉ኢ-ፋይዳ ፡- በቴሌብር ሱፐር አፕ ውስጥ ከሚገኘው ብሔራዊ...

ትኩረት የሚያሻው የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃቀም።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርናው ዘርፍ ለተለያዩ አገልግሎቶች አርሶ አደሮች የሚጠቀሟቸው ፀረ-ተባይ ኬሚካሎች አያያዝ፣ አጠቃቀም እና አወጋገድ ጥንቃቄ ሊደረግበት እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ፀረ-ተባይ ማለት የሰውን እና የእንስሳትን በሽታ አስተላላፊዎችን ጨምሮ ማንኛውንም...

ሚዲያ አጋጣሚዎችን ሁሉ በመጠቀም ለዘላቂ መፍትሄ መሥራት ይጠበቅበታል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ''በኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የሚዲያ ኮሙኒኬሽን ሚና እና የቀጣይ አቅጣጫዎች'' በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ነባራዊ ሁኔታ ለሀገር ዕድገት ያለው ሚና፣...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ የተገነባውን ቲቲኬ የዘይት ፋብሪካ መረቁ።

ጎንደር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የሚካሄደውን "የኢትዮጵያ...