የዒድ አል አድሃ በዓል ሲከበር ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ታሳቢ ያደረገ መኾን እንደሚገባው የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሐር ሙሐመድ በሀገር ውስጥ...

“መፍትሄው ሰላማዊ ትግል መኾን አለበት” የፖለቲካ ፓርቲዎች

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። ለተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት እና ባሕል ግንባታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ከፍተኛ እንደኾነ በውይይቱ ላይ ተነስቷል። በውይይቱ...

ተጨማሪ ጥፋት እንዳይመጣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሰላምን መስበክ አለባችሁ።

ደብረታቦር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር፣ ከደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት...

ወጣቱ ለሰላም ቅድሚያ ሊሰጥ እንደሚገባው የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት እየመከረች ትገኛለች። ወጣቱ ትውልድም ከሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳ ራሱን በማራቅ ለሀገር ሰላም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል።በጦርነት የሚገኝ ጥቅም አለመኖሩን በመረዳት በጉልበት ነገሮችን ለመፍታት መሞከር...

ሴቶች የሰላም መሠረቶች፣ የልማትም ሁነኛ ተዋናዮች ናቸው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ ማኅበራዊ መሠረቶች ወካይ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ...