በክልሉ እየተሻሻለ የመጠውን የጸጥታ ሁኔታ ዘላቂ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...
ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የክልል የዞን እና ከሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው።...
የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው።
ጎንደር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችም በሰራባ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል።
በአማራ ክልል ከአንድ...
“በትህትና ዝቅ ይላሉ፤ በክብር ከፍ ብለው ይኖራሉ”
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትሁቶች ናቸውና በትህትና ዝቅ ይላሉ። ደጎች ናቸውና በደግነት ይኖራሉ። እንግዳ ተቀባዮች ናቸውና ቤታቸውን ከፍተው እንግዳ ይቀበላሉ። ስሞት አፈር ስኾን እያሉ ያጎርሳሉ፣ ከጠራ ውኃ እየቀዱ የተጠሙትን ያጠጣሉ፣ የተራቡትን እየቆረሱ...
ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የወልድያ ከተማ ኢንቨስትመንት...
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ዮሐንስ ገበያው በአምራች ኢንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ 60 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ አውጥተው ወደ ሥራ ግብተዋል ብለዋል። ከእነዚህ ውስጥ 11...
2025 የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በተለያዩ ሀገራት በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2025 የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት የተለያዩ ሀገራት በርችቶች አድምቀው እየተቀበሉት ነው። የፈረንጆቹን 2025 አዲስ ዓመት ቀድመው ከተቀበሉት መካከል የእሲያ፣ የአውሮፓ፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ እና የአውስትራሊያ ሀገራት የገኙበታል።
የአሚኮ ዲጂታል...








