“ከ9 ሺህ በላይ በሚኾኑ ተፋሰሶች ላይ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ይሠራል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥር/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት በ2017 በጀት ዓመት በአማራ ክልል በ9 ሺህ 87 ተፋሰሶች 366 ሺህ...
“በነዳጅ ጉዳይ ነጋዴዎች ባለ አደራ እንጂ ባለቤቶች አይደላችሁም” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)
ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምርያ በነዳጅ ስርጭት፣ ርክክብ እና ሽያጭ መመሪያ እና የአፈጻጸም ጉድለቶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የአማራ ክልል...
“ዝግጅት አጠናቅቀን እንግዶችን እየተቀበልን ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ይከበራል። በክብረ በዓሉ በርካታ አማኞች እና እንግዶች ይገኛሉ። በታላቁ ሥፍራ በዓሉን ለማክበር ቀደም ብለው የተነሱ እንግዶች ላሊበላ ደርሰዋል። አስቀድመው የደረሱ እንግዶች...
በቴክኖሎጂ የዳበረ ትውልድ መገንባት ግድ ይላል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ በተባበሩት አረብ ኤምሬት ተባባሪነት ለኢትዮጵያውያን የሚሰጥ ነጻ የቴክኖሎጅ ሥልጠና ነው። ሥልጠናውን ማንኛውም ሰው መውሰድ የሚችል ሲኾን በመጨረሻም የምሥክር ወረቀት ያስገኛል። ሥልጠናው ለሦስት ተከታታይ ዓመታት...
“ኑ ድንቁን ነገር ተመልከቱ፣ የበረከት ተካፋይም ሁኑ” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ በታላቅ ሥርዓት ይከበራል። ታላቁን በዓል በተቀደሰው ሥፍራ የሚያከብሩ አማኞች እና እንግዶች ደግሞ ከበዓሉ ቀደም ብለው ወደ ላሊበላ እየገቡ ነው። የደብረ ሮሐ...








