የበዓል ወቅት ግብይት እና ጥንቃቄ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መጭዎቹን ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም ተከብረው እንዲጠናቀቁ ኅብረተሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመኾን ሕገ ወጥ ድርጊቶችን አስቀድሞ እንዲከላከል አሳስቧል።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር...
ከ570 ሺህ በላይ የቤተሰብ ኀላፊዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የደቡብ...
ደሴ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ "እንደ አቅሜ አዋጣለሁ፤ እንደ ሕመሜ እታከማለሁ" በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በባለፈው በጀት ዓመት እንደ...
“የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው” የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ ወደኀላፊነት የመጡት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ትውውቅ አድርገዋል። ሚኒስትሩ "የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው"...
“አባቶቻችን ያስቀመጡልንን ሥርዓት እንጠብቃለን” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ላሊበላ እንግዶቿን እግር እያጠበች መቀበሏን ቀጥላለች። የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ መነኮሳት፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንግዶችን እግር እያጠቡ በመቀበል ተጠምደዋል። ሁሉም በረከት ለማግኘት ሲፋጠኑ ይውላሉ።...
“ከ9 ሺህ በላይ በሚኾኑ ተፋሰሶች ላይ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ይሠራል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥር/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት በ2017 በጀት ዓመት በአማራ ክልል በ9 ሺህ 87 ተፋሰሶች 366 ሺህ...








