“ሰላም ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተገኘ ገጸ በረከት ነው” ብጹዕ አቡነ በርናባስ

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያሥተላለፉት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ ሰላም እና ትህትና ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተገኙ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት !

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አምላክ ሰው የሆነበት በዓል መሆኑን ቅዱሳት መጻሕፍት ይነግሩናል፡፡ ይሄም የሆነበት ዓላማ የሰውን ልጅ ጉስቁልና በማስቀረት በዕርቅ አዲስ ሕይወትን ለመስጠት ነው፡፡ የሰው ልጅ በራሱ ዐቅም...

“በጉምቱ ፖለቲከኛ ህልፈት ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኛል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን ህልፈት ተከትሎ የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሰላማዊ ትግል ውስጥ ትልቅ...

አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፍ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው በትስስር ገጻቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው”ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን የኢየሱስ...

“የልደት በዓል ሲከበር ፍቅርን፣ እርቅን እና ሰላምን በማስረጽ መኾን አለበት” ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ...