የእሳት አደጋ እንዳይከሰት የሚያስፈልጉ ጥንቃቄዎች፦

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ ወቅት የእሳት አደጋ እንዳይከሰት የኤሌክትሪክ ማብሰያዎች እና ከሚቀጣጠሉ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ የባሕር ዳር ከተማ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ እሳት እና...

ሰው ፍቅር እና ይቅርታን ከክርስቶስ መማር አለበት።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕግን ተላለፉ፣ አንድያ አጋዣቸውን በደሉ፣ ኀይልም ከእነሱ ራቀ፣ ክብርም ከእነሱ ላይ ተነሳ፣ እራቁታቸውን እንደኾኑም አወቁ፣ ይህን ያወቁት ግን ዘግይተው ነበር፣ የሠሩት ጥፋት ሀፍረትን እንዳከናነባቸው ባወቁ ጊዜ ተደበቁ። እንደጠፉ...

የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገብተዋል። ሚኒስትሯ ላሊበላ ሲደርሱ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ መልካሙ ጸጋዬ፣ የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወንድምነው ወዳጅን...

የልደት በዓል የገበያ በባሕር ዳር

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በአብዛኛው የዓለም ሀገራት ዘንድ በጎርጎሮሳዊያኑ የቀን አቆጣጠር ታኅሣሥ 25 የሚከበር በዓል ነው። በሀገራችን ደግሞ የልደት በዓል በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበር ደማቅ በዓል ነው።...

አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28:2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገብተዋል። የሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎችም የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገብተዋል። አፈ ጉባኤዋ ላሊበላ ሲደርሱ የላሊበላ...