የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላው ዓለም እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰው እና ፈጣሪ የታረቁበት፣ ፈጣሪ ራሱን ዝቅ በማድረግ ከፍ የማለት ጥበብን ያስተማረበት፣ ታላቅ ኾኖ ሳለ እንደታናናሾቹ ኾኖ ያሳየበትን ይህን ድንቅ ፍቅር በዓለም በተለያዩ አካባቢዎች በተለያየ ሁነት እየተገለጸ ነው። ኢትዮጵያውያን...

“ከሰማይ ወደ መሬት፤ ከጣሪያ ወደ መሠረት”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልደቱ ከፈጣሪው ልደት ጋር የተጣጣመለት ቅዱስም ንጉሥም ነው፡፡ በከብቶች በረት ውስጥ የተወለደውን ክርስቶስ ታምኖ የሚያገለግለው ንጉሥ ለበረከት ተጠርቷልና ገና ሲወለድ በንቦች ታጀበ ይሉታል፡፡ የቀዳማዊቷን ኢየሩሳሌም ተስፋ ያጣው አዳም...

”የክርስቶስን በዓል ስናከብር ብቻችን አርደን የምንበላ ከኾነ በዓል አይደለም” ሊቀ ጉባዔ ሳሙኤል እንየው

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት ውስጥ አንዱ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ነው። በየዓመቱ የሚከበረው ይኼው የልደት በዓል በርካታ ሃይማኖታዊ ይዘቶች እና ታሪኮች ይነገሩበታል። የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ በትንቢት ተነግረው...

“የሰላም ሰው ሆኖ መገኘት ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ነው” ብጹዕ አቡነ ሕዝቅዔል

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በቅድስት ላሊበላ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዓን አባቶች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህናት፣ ምዕመናን፣ የመንግሥት...

“የክርስቶስ ልደት የአዲስ ተስፋ ጅማሮ፣ የብሩህ ዘመን ማብሰሪያ እና የሰላም ምልክት ነው” አቶ አራጌ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልደትን በላሊበላ እጅግ ደማቅ እና ሁሉም ሊያየው የሚጓጓለት ሁነት ነው። የ2017 ዓ.ም የልደትን በዓል በላሊበላ መርሐ ግብርም ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተሠባሠቡ አማኞች እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኝዎች በተገኙበት...