“አሚኮ አዲስና ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ማሰራጫ ስቱዲዮ መጠቀሙ የሚዲያውን የላቀ ከፍታ ለማሳየት እድል ይፈጥርለታል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዲያ ለአንድ ሀገር ግንባታ ትልቅ ሚና እንዳለው የገለጹት የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ከፍያለው ማለፉ በተለይም ለሕዝቦች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁነቶችን ተደራሽ ጉልህ አስተዋፅኦ አለው...
“አሚኮ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚያስተናግዳቸው ዘገባዎች የሕዝቦችን ትስስር የሚያጠናክሩ ናቸው” የደቡብ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት...
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ለማኅበረሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሳደግ እና ከሌሎች ሚዲያዎች ጋር ተወዳዳሪ ለመኾን ራሱን በቴክኖሎጅ እያጠናከረ ይገኛል። ዛሬም ዘመናዊ የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ ቴክኖሎጅን አስመርቆ ወደ ሥራ አስገብቷል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ...
በቦርከና ወንዝ የተገነባው ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በመደበው በ53 ሚሊዮን ብር በቃሉ ወረዳ ቦርከና ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከተገኙት ነዋሪዎቹ መካከል የ032 ቀበሌ ነዋሪ ይማም...
በደቡብ ወሎ ዞን ከ350 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የቦርከና ተረፎ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ።
ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከ77 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የቦርከና ተረፎ የመስኖ ፕሮጀክት ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በተገኙበት ተመርቋል።
ፕሮጀክቱ በቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን ያለማል። ከ350 በላይ...
ለቀጣይ ሁለት ዓመታት የሚከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች አቅጣጫ የሚሰጥበት ጉባኤ እየተካሄደ እንደሚገኝ የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ...
ወልድያ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረስ ተጀምሯል። ከቀበሌ እስከ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ መሪዎች የጉባኤው ተሳታፊ ናቸው። የወልድያ...








