በወሊድ ምክንያት የሚከሰተውን የእናቶች ሞት ለመቀነስ ሁሉም ትብብር ሊያደርግ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ጥር 01/2027 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የጤናማ እናትነት ወር ዝግጅት እና አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ጤናማ የእናቶች ወር "ጥራቱን የጠበቀ የምጥና የወሊድ...

“በልደት በዓል የታየውን የቱሪዝም ተስፋ ለማስቀጠል ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል” የቅዱስ የላሊበላ እና አካባቢው አስጎብኝ...

ወልድያ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት እና ሌሎች የአካባቢው ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥፍራዎች ከፍተኛ የቱሪዝም መዳረሻዎች ናቸው። ሀገር ሰላም በኾነ ጊዜ በርካታ እንግዶች ወደ አካባቢው ይገባሉ። የአካባቢው ማኅበረሰብም ከጎብኝዎች በሚያገኘው ገቢ...

“የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከውድድር ውጭ አድርጎን ቆይቷል” የሆቴሎች ማኅበር

ወልድያ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ላሊበላ በሰላም ጊዜ የጎብኝዎች መዳረሻ ናት። የአካባቢው ማኅበረሰብም የሕይዎት መሠረቱ ቱሪዝም ነው። ሰላም በታጣ ጊዜ ግን ቱሪዝም ይቆማል። የአካባቢው ማኅበረሰብ ሕይወትም ይናጋል። በከተማዋ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አሉ። በሰላም ጊዜ...

“አሚኮ አዲስና ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ማሰራጫ ስቱዲዮ መጠቀሙ የሚዲያውን የላቀ ከፍታ ለማሳየት እድል ይፈጥርለታል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዲያ ለአንድ ሀገር ግንባታ ትልቅ ሚና እንዳለው የገለጹት የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ከፍያለው ማለፉ በተለይም ለሕዝቦች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁነቶችን ተደራሽ ጉልህ አስተዋፅኦ አለው...

“አሚኮ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚያስተናግዳቸው ዘገባዎች የሕዝቦችን ትስስር የሚያጠናክሩ ናቸው” የደቡብ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት...

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ለማኅበረሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሳደግ እና ከሌሎች ሚዲያዎች ጋር ተወዳዳሪ ለመኾን ራሱን በቴክኖሎጅ እያጠናከረ ይገኛል። ዛሬም ዘመናዊ የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ ቴክኖሎጅን አስመርቆ ወደ ሥራ አስገብቷል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ...