ብልጽግና ችግሮች ቢገጥሙትም ከሕዝቡ ጋር በመሥራት በስኬት መወጣት ችሏል።

ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋ ዳኘው ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት...

“የሥራ ኀላፊዎች ራሳቸውን ለመፈተሽ እና ብልሹ አሠራሮችን ለማረም ዝግጁ መኾን አለባቸው” የደብረ ማርቆስ ከተማ...

ደብረ ማርቆስ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ መደበኛ ጉባዔ ተካሒዷል። በመድረኩ የሥራ ኀላፊዎች ያሉባቸውን ክፍተቶች በመሙላት ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ቃል የተገቡ...

“ተገልጋዮች ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ ደረጃቸውን የጠበቁ ተቋማትን መገንባት አስፈላጊ ነው” ምክትል ርእሰ...

ደሴ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ስር የሚገኙ ተቋማት በተለያዩ አካባቢዎች ለተገልጋዮች አገልግሎትን ሲሰጡ ቆይተዋል። አንዳንድ መምሪያዎች ደግሞ የራሳቸው ቢሮ ስለሌላቸው ተከራይተው አገልግሎት ለመስጠት ተገደውም ነበር። በዚህም ምክንያት አገልግሎት የሚፈልጉ...

የደሴ ሙዚየም 90 በመቶ የጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ።

ደሴ: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ጉዳት እና ዘረፋ ደርሶበት የነበረው እና የታሪክ ማኅደር የኾነው የደሴ ሙዚየም ከቀድሞ ይዞታው በተሻለ መንገድ መልሶ የማደስ ሥራ ሢሠራ ቆይቷል። ጥገና በተደረገበት ሙዚየም ውስጥ የሚቀመጡ...

“አሚኮ በቴክኖሎጂ እመርታ ጎዳና እየተጓዘ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሥራ አመራር ቦርድ ምክትል ሠብሣቢ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አሚኮ የሕዝብ ልሳን...