ድሎችን በማስፋት እና ስህተቶችን በማረም ሀገራዊ ለውጡ እንዲቀጥል እየተሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሀሳብ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተው መክፈቻ...
በፓርቲው የቁጥጥር፣ ሥነ ምግባር እና በመተዳደሪያ ደንቡ የተሻሻሉ አንቀጾች ላይ ውይይት ይደረጋል።
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሃሳብ ቅድመ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ ማድረግ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
የቅዱስ ላሊበላ ዋናው ጥገና እንዲጀመር ተጠየቀ።
ወልድያ: ጥር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት የጥገና ሥራ እየተሠራ መኾኑ በተደጋጋሚ ይገለጻል። ጥገናው ምን ምን ያካተተ ነው? መቼ ተጀምሮስ መቼ ይጠናቀቃል የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት የውጭ ግንኙነት ክፍል ኀላፊ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያስተላለፍት መልዕክት።
ባሕር ዳር : ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች በስምጥ ሸለቆ ውስጥ በሚገኙ ሦሥት ወረዳዎች የርዕደ-መሬት ክስተትን በተመለከተ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሂደናል፡፡ በአስቸኳይ ስብሰባችን የሳይንስ ማኅበረሰቡ...
ብልጽግና ፓርቲ ፈተናዎችን እያለፈ የኅብረተሰቡን ችግር ለመፍታት እየሠራ ያለ ፓርቲ ነው” የምሥራቅ...
ደብረ ማርቆስ: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ በደጀን ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የዞን እና የወረዳ የሥራ...








