“ሰላም ማስፈን ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ሰጥተን የምንከውነው ተግባር ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

ጎንደር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ተውጣጥተው ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ የሚሊሻ አባላት ተመርቀዋል። በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም ችግር ለመፍታት ሕዝባዊ ውይይቶችን ማካሄድ እና የጸጥታ አካላትን የማሠልጠን ተግባር ሲከወን ቆይቷል። በምረቃው...

ሰላምን ለማስፈን እና ልማትን ለማምጣት የነበረውን ጥንካሬ እና ድክመት መፈተሽ እንደሚያስፈልግ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት የሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የቅድሚያ ኮንፈረንስ ማድረግ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ የፓርቲው ጉዞ ምን እንደሚመስል፣ ችግሮች...

የመሪዎችን ዓቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

እንጅባራ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሁለተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓለሙ ሰውነት ብልጽግና...

በላሊበላ ሴት አስጎብኝዎች እንዲበራከቱ እየተሠራ ነው።

ወልድያ፡ ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች አስጎብኝዎች በብዛት ወንዶች ናቸው። በቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢ አስጎብኝ ማኅበር ውስጥ አሁን ላይ 165 አስጎብኝዎች ያሉ ሲኾን ከእነዚህ ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ትገኛለች። የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር...

“መንግሥት እና ማኅበረሰቡ ተግባብቶ በመሥራቱ በከተማዋ በርካታ ሰው ተኮር ተግባራት ተሠርተዋል” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር

ደሴ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። የጉባኤው ተሳታፊዎች ፓርቲው ለኅብረተሰቡ የገባውን ቃል ምን ያህል...