የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት፦
ለኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምህዳራችን ታሪካዊ በኾነ እጥፋት የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ደወል ደውልናል።
ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ባላት፣ ለብልጽግና ሰፊ እምቅ አቅም እና ምቹ መንገድ እየተነጠፈላት ባለችው ኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይዎን ያፍሱ።
በዋድላ ወረዳ የሰብል ቃጠሎ መድረሱ ተገለጸ፡፡
ወልድያ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም በዋድላ ወረዳ 03 ቀበሌ ሰብል መቃጠሉን የወረዳው ዋና አሥተዳዳሪ ሲልማ ባዬ አስታውቀዋል። ቃጠሎው የደረሰው ቀጭኔ ተብሎ በሚጠራው ጎጥ ላይ ሲኾን በቃጠሎው የ52 አርሶ አደሮች...
ለኢትዮጵያውያን እና መንግሥታቸው ያልተደረገ ድጋፍ እንደተደረገ አድርጎ ማውጣት ተገቢ እንዳልኾነ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ተማላሾች...
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከ26 ሀገራት የመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን አስጠልላ ከለላ እና የተለያዩ መሠረታዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የምትገኝ ሀገር እንደኾነች የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ተማላሾች...
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዩጋንዳ ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝደንቱ ዩጋንዳ የገቡት "በአፍሪካ አስተማማኝ የግብርናና የምግብ ሥርዓት መገንባት" በሚል መሪ ሃሳብ በድህረ ማላቦ አጠቃላይ የአፍሪካ ግብርና ልማት ፕሮገራም አፈጻጸም ላይ የሚመክር የአፍሪካ ኅብረት ልዩ ጉባኤ ለመካፈል ነው፡፡...
የኮምቦልቻ የአስፋልት ማሳለጫ መንገድ በዚህ ዓመት መጠናቀቅ እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ...
ደሴ: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በኮምቦልቻ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የ7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የማሳለጫ መንገድ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ኔትወርክ...








