“ሀገርን እና ወገንን መውጋት ትርፉ ውርደት እንጂ ክብር ሊኾን አይችልም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
ባሕር ዳር: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰልጣኝ የሚሊሻ እና የሰላም አሥከባሪ አባላትን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የኢትዮጵያ ታሪክ...
ከ284 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለመሥራት ማቀዱን የምዕራብ...
ፍኖተ ሰላም: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ተፋሰሶችን በማልማት የእርሻ መሬትን በጎርፍ እንዳይጋለጥ እና ለምነቱ እንዲጨምር ዓይነተኛ ሚና አለው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት...
የሀገር ፍቅር ያለው ትውልድ መገንባት የብልጽግና ፓርቲ ዋና ዓላማ ነው።
ሁመራ: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ከቃል እስከ ባሕል!" በሚል መሪ ሀሳብ ከጥር ሁለት እስከ አራት ሲያካሂድ የነበረውን ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ አጠናቅቋል።
ቅድመ...
“ሀገር እና ሕዝብን የካደ ታሪክ የለውም” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ አባላትን አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ...
በደቡብ ወሎ ዞን ከ94 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የውኃ ኘሮጀክቶች ተመረቁ።
ደሴ: ጥር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተሁለደሬ ወረዳ እና በሐይቅ ከተማ የተገነቡ የውኃ ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በተገኙበት ተመርቀዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሠጡ የሐይቅ ከተማ እና የተሁለደሬ ወረዳ ነዋሪዎች ከዚህ በፊት በቂ...








