የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሃሳብ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በቅድመ ጉባኤው ኮንፍረንስ ላይ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ...
“የገበያ ማዕከላቱ የግብይት ሰንሰለቱን ያሳጥራሉ” ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር) የንግድ እና የገበያ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በአጠረ የግብይት...
“በተደረገው ቁጥጥር ከ55 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ሕግን ተላልፈው ተገኝተዋል” ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር) የንግድ እና የገበያ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ባለፉት ወራት የተቋሙን የመፈጸም አቅም ማሳደግ ላይ...
በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን አደነቁ።
ባሕር ዳር: ጥር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኀላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን የሱፍ የኢትዮጵ እና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን...
“ብልጽግና ፓርቲ በፈተናዎች ውስጥ ኾኖም ውጤቶችን አስመዝግቧል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ
ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት እና ማዕድን የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት አባላት 2ኛውን የቅድመ መደበኛ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄዱ ነው። የመሬት እና ማዕድን መሠረታዊ ድርጅት ሠብሣቢ እና የመሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ...







