በሰቆጣ ከተማ ለአቅመ ደካሞች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ።

ሰቆጣ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለአቅመ ደካሞች ያስገነቧቸውን መኖሪያ ቤቶች አጠናቅቀው ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል። ሚኒስቴሩ እና...

ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ የምርምር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ጉባኤው ”የምልክት ቋንቋን መጠቀም ለመፃዒው ዘመን መፃኢው ዘመንን ምልክት ቋንቋን በመጠቀም” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ኢትዮጵያ እያስተናገደችው ያለው ጉባኤ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ...

የደሴ ከተማ መጭውን የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየሠራ መኾኑን...

ደሴ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ በጥምቀት በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከጸጥታ አካላት ጋር መክሯል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!

የተፋሰስ ልማታችንን በማስፋት የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል መረባረብ ይገባናል፡፡ ዛሬ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሀገራዊ ንቅናቄ መጀመሩን አብሥረናል፡፡ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ግባችንን ለማሳካት በየዓመቱ ከ14 ሚልዮን በላይ ዜጎችን በማሳተፍ መጠነ ሰፊ የተፋሰስ...

የአፄ ቴዎድሮስ የልደት በዓል እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ የአፄ ቴዎድሮስ 206ኛ የልደት በዓል በተለያያዩ የኪነጥበብ ሥራዎች በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው። ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዛሬም ድረስ በተለያዩ መጠሪያ ስሞች ይወሳሉ። አባ ታጠቅ የፈረሳቸው ስም ነው። በጀግንነታቸው...