በባሕርዳር ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የጥምቀት በዓል ዋዜማ የከተራ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
የአድባራት እና የገዳማት ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው የጣና ሐይቅ ዳርቻ ባሕረ ጥምቀት እያመሩ...
“በዓሉ የሰላም፣ የምህረት፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንልን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
በዓሉ የሰላም፣ የምህረት፣ የፍቅርና...
“እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት፣ ከሰማየ ሰማያት ወረደ፣ በባሕር መካከልም ቆመ ብለን የምናከብረው በዓል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የሕዝቡን ችግር ለመፍታት ማድረግ ያለብንን አራት ነገሮች አስተምሮናል።
እነዚህም ወደ ሕዝቡ መውረድ፣ ራስን አሳልፎ መስጠት፣ ሕዝቡ...
ጥምቀት በዚህ ትውልድ!
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት አሏት። በዓላቱም በየዓመቱ በድምቀት ይከበራሉ። አንዳንዶቹን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲቸራቸው እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ)...
የጥምቀትን በዓል በድምቀት ለማክበር መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።
ሰቆጣ፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር የወጣቶቹ ሚና የጎላ ነው። የሰቆጣ ከተማ ወጣቶችም የጥምቀት በዓል ከመድረሱ በፊት ከተማውን የማስዋብ እና የታቦታቱን መንገድ የመጥረግ ሥራ ሢሠሩ ሰንብተዋል።
ወጣት ታደሰ ዘነበ የመጋቤ ፍሬዎች ማኅበር...







