” ጥንታዊ ሥልጣኔን ታሳቢ ያደረገ፣ ታሪክን ከግምት ያስገባ እና እሴትን የጠበቀ የሃሳብ ልዕልና ያስፈልጋል”...

ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር መግባታቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ፕሬዚዳንቱ ከጎንደር ከተማ የተለያዩ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ...

የከተራ በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። ላሊበላ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት በድምቀት ከሚከበሩቸው አካባቢዎች መካከል አንደኛዋ ናት። የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በታላቅ ድምቀት የምታከብረው ላሊበላ ጥምቀትንም...

“ጥምቀትን ሕዝበ ክርስቲያኑ ዘር እና ቀለም ሳይለዩ በአንድነት ማክበራቸው ሕዝብን ከማቀራረብ ባለፈ የመረዳዳት ባሕልን...

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ 11 ታቦታት ዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት አርፈዋል። ታቦታቱ በካሕናት፣ ዲያቆናት እና መዘምራን በዝማሬ፤ የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ...

“ሐይቅ ያረግድላታል፣ አፍላግ ያጅባታል”

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አበው የሚመላለሱበት፣ በብፅዕና የሚኖሩበት፣ ምስጢር የሚያሜሰጥሩበት፣ ጥበብ የሚያፈልቁበት፣ ታሪክ የሚያከማቹበት፣ ሃይማኖት የሚያጸኑበት፣ ገዳማት የበዙበት፣ መናንያን የበረከቱበት፣ አማኞች እጅ የሚነሱበት ሐይቅ ከጥንት እስከዛሬ ያረግድላታል፡፡ ሊቃውንቱ በሠርክ በማሕሌት፣ አማኞች በምሥጋና...

“ዮሐንስ ወደ ፈጣሪው መምጣት ሲገባው ፈጣሪው ወደ ዮሐንስ በመምጣቱ ትህትናን የተማርንበት በዓል ነው” ...

ገንዳ ውኃ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሰላማ እንዳሉት የጥምቀት በዓል ዮሐንስ ወደ ፈጣሪው መምጣት ሲገባው ፈጣሪው ወደ ዮሐንስ በመምጣቱ ትህትናን ያስተማረበት...