ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞች እየተተከሉ ነው።

ጎንደር: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል። በክልል አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ አንድ ጀምሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከናወነ እንደሚገኝ የገለጹት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

ከተማ አስተዳደሩ ከ10 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል አቅዶ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በአራቱም ክፍለ ከተሞች የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ”በመትከል መንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት ተካሂዷል። በአብማ ክፍለ ከተማ በተካሄደው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ...

ወጣቶችም ከችግኝ ተከላ ባለፈ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተሰማርተው ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠሩ ስለመኾናቸውም አብራርተዋል፡፡

ደብረማርቆስ፡ ሐምሌ1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተሰማርተው ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን እንደሚሠሩ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዞኑ የዜጎች የበጎ ፈቃድ አግልግሎት በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ በክረምት የበጎ ፈቃድ...

የኢ-ትኬትንግ አገልግሎት የትራንስፖርት አሠራሩን አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ቴክኖሎጂ ነው።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ከጂ ኤን ኬ ቴክኖሎጁ ሶሉሽን ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ጋር በመተባበር የኢ-ትኬትንግ አገልግሎትን በገንዳ ውኃ ከተማ መነኾሪያ አስጀምሯል። በማስጀማሪያ መርሐ ግብሩ...

ችግኞች ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ መንከባከብ እና መከታተል ይገባል።

ደብረማርቆስ፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትክል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ ተጀምሯል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአዋበል ወረዳ ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም...