በአንደኛው ዙር የመስኖ ልማት ከ32 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል በአንደኛ ዙር የበጋ መስኖ ልማት 342 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ ወደ ሥራ መግባቱን የግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልሉ ወንዞችን ጨምሮ ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል እምቅ...

ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በመሥራት በትምህርት ላይ የተፈጠረውን ችግር እንደሚፈታ የትምህርት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደሥታ አስራቴ...

ብልጽግና ፓርቲ ለመተግበር ቃል የገባቸው ጉዳዮች በአግባቡ እየተተገበሩ መኾናቸውን ...

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መንግሥታዊ እና ፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የፓርቲ ለፓርቲ፣...

በሰሜን ወሎ ዞን በዓይና ቡግና ወረዳ ለተቸገሩ ወገኖች የዕለት የምግብ ድጋፍ ተደረገ።

ወልድያ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉን ያደረገው ኢማጅን ዋን ደይ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። የኢማጅን ዋን ደይ የአማራ ክልል ኘሮጀት አስተባባሪ ከሰተ አድማስ ድርጅቱ በትምህርት እና ሕጻናት ጥበቃ ላይ ይሠራል ብለዋል። በሰሜን ወሎ ዞን...

“ኢትዮጵያ ያገኘችውን ሀገራዊ ምክክር የማድረግ ዕድል ሁሉም አካላት በአግባቡ መጠቀም ይገባቸዋል” ጌድዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የዜጎች ተሳትፎ ለተሳካ አካታች ሀገራዊ ምክክር እና ለዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ መልዕክት በርካታ አካላት የተሳተፉበት ፎረም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ...