በማዕድን ዘርፍ ከ19 ሺህ በላይ የሥራ እድል መፍጠር ተችሏል።
ደሴ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በምሥራቅ አማራ ለሚገኙት የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ፣ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በኮምቦልቻ ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ...
የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ለኾነ አካል ብቻ የሚተው አይደለም።
ደብረ ብርሃን: ጥር 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በዘንድሮዉ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በነባር 599 እና በአዲስ 846 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ። በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች...
የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጁ ከዚህ በፊት የነበሩ የሥራ ማነቆዎችን የሚፈታ መኾኑ...
ደሴ: ጥር 16/2017 ዓ.ም( አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የአማራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢቲ ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ...
ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢቲ ማዕድን ልማት አክሲዮን ማኅበር የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት " በዛሬው ዕለት...
“የጸጥታ ኀይሉ በጽኑ መሠረት ላይ የቆመ የሕዝባችን ባለአደራ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ባለፋት 6 ወራት ያከናወናቸውን የሕግ ማስከበር ሥራዎች በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። በግምገማው ላይ በየደረጃው ያሉ የክልሉ ሁሉም የጸጥታ ተቋማት መሪዎች እና...








