የሚናፈቀው ዋንጫ !

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በመመስረት ትልቅ ባለውለታ ናት። ከመመስረት በተጨማሪም በመጀመሪያዎቹ ውድድሮች በመሳተፍ እና ውድድሩን በማዘጋጀትም ጭምር የእግር ኳስ ሀገር ናት። ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማሸነፏ ደግሞ በመሰረተችው ውድድር የምትናገረው ታሪክ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።

ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአጋሮ እና በሻሻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...

የሰባር ጊዮርጊሥ ክብረ በዓል በባሕር ዳር በድምቀት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰባር አጽሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል በማለዳው በድምቀት ተጀምሯል። የባሕር ዳር እና አካባቢው የተሰባሰቡ ምዕመናን በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል ዙሪያ ታድመዋል። የተለያዩ...

ከ24 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

እንጅባራ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረስብ አሥተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት ከ70 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 6 ወራት 24 ሺህ133 የሚኾኑ ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። ይህም በዓመቱ ከተያዘው ዕቅድ...

በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሷል። በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ እንደቀጠለ ነው።...