ካለን እናካፍል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ለተቸገሩ አረጋውያን እና ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተሠበሠበው ከበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች...

በኮሪደር ልማት ሥራ የወልድያ ከተማ ገጽታ እየተቀየረ ነው።

ወልድያ፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ገጽታዋ እየተለወጠች ያለችው ወልድያ ከተማ በኮሪደር ልማት ሥራ ውበቷ መታየት ጀምሯል። ለአሚኮ ሃሳባቸውን ያካፈሉ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማቸው እየተከናወኑ በሚገኙ ፈጣን እና ተጨባጭ የልማት ሥራዎች ደስተኞች መኾናቸውን ገልጸዋል። ከተማዋ እንደ ጥንታዊነቷ...

በደብረ ብርሃን ከተማ ከ7 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በስንዴ ዘር ይሸፈናል።

ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የመኸር ኩታገጠም የስንዴ ሰብል የዘር ንቅናቄ መርሐግብር በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ጎሸባዶ ቀበሌ አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው በተያዘው የመኸር...

ባሕር ዳር ከተማ ለመግባት የተቃረበችው ጣናነሽ ፪ ለከተማዋ ቱሪዝም ተደማሪ አቅም ናት።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጣናነሽ ፪ ጀልባን ለመቀበል በጉጉት እየጠበቁ ነው። ዘመናዊ ጀልባዋን ለመቀበል በአደባባይ የተገኙ ነዋሪዎች የጀልባዋን መቃረብ ተከትሎ ደስታቸውን ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ገልጸዋል። ነዋሪዎች ባሕር ዳር...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተናል። ሆስፒታሉ ከለውጡ በፊት ታካሚዎችን ለእንግልት ሲዳርግ የቆየውን የአገልግሎት አሰጣጥ በመሰረታዊነት የቀየረ ሥራዎችን አሁን እውን አድርጓል። በተለይ ለታካሚዎች የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያዘምኑ የጤና መሠረተ ልማቶችን በማሟላት ሰፊ...