
የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ነገ ሕዳር 08/2018 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ጋር ለሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ነው ባሕርዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የገቡት።
በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ አስር 3ኛ መርሐ ግብር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በሜዳው የተጫወተው የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 መሸነፉ የሚታወስ ነው።
በምድብ 14ኛ መርሐ ግብር ነገ 10:00 ከዋሊያዎቹ ጋር ይጫወታሉ።
#የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!![]()
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
