የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዕውቅና ሰጠ።

ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በምክክር ሂደቱ ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ሰጥቷል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዓላማዎች እና ግቦች እንዲሳኩ፣ በኢትዮጵያ ችግሮችን በምክክር...

“የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የኢትዮጵያን የመምራት፣ የመፍጠር እና ራሷን ለዓለም የመግለጥ ፍላጎቷ ማሳያ ነው” ምክትል...

ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሥራ ከጀመረ 130ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብረናል ብለዋል። በዓድዋ የድል መንፈስ የተወለደው ይህ የባቡር አገልግሎት...

ቴክኖሎጅን ለበጎ ዓላማ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ቴክኖሎጂ መዘመን እና ማደግ ጋር ተያይዞ ከተለያዩ ምንጮች እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው መረጃ ይለቀቃል። ምን ያህሉ ግን ትኩረታችንን መያዝ ይችላል? እንደ አውሮፓውያን...

ጣናነሽ ቁጥር ፪ የዚህ ወቅት የኢትዮጵያውያን የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ ምስጢር ኾናለች።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣናነሽ ቁጥር ፪ ባሕር ዳር ገብታለች። ባሕር ዳር ስትገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል። በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጣና...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሥራ የሚያስፈልጋቸውን በሀገር ውስጥ ማሟላት አለባቸው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት የጋራ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በጉባዔው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን መኃሪ (ዶ.ር) የሲቪል...