“እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት፣ ከሰማየ ሰማያት ወረደ፣ በባሕር መካከልም ቆመ ብለን የምናከብረው በዓል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የሕዝቡን ችግር ለመፍታት ማድረግ ያለብንን አራት ነገሮች አስተምሮናል። እነዚህም ወደ ሕዝቡ መውረድ፣ ራስን አሳልፎ መስጠት፣ ሕዝቡ...

ጥምቀት በዚህ ትውልድ!

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት አሏት። በዓላቱም በየዓመቱ በድምቀት ይከበራሉ። አንዳንዶቹን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲቸራቸው እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ)...

የጥምቀትን በዓል በድምቀት ለማክበር መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።

ሰቆጣ፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር የወጣቶቹ ሚና የጎላ ነው። የሰቆጣ ከተማ ወጣቶችም የጥምቀት በዓል ከመድረሱ በፊት ከተማውን የማስዋብ እና የታቦታቱን መንገድ የመጥረግ ሥራ ሢሠሩ ሰንብተዋል። ወጣት ታደሰ ዘነበ የመጋቤ ፍሬዎች ማኅበር...

የዮርዳኖስ አምሳያ ኢራንቡቲ!

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሽዋዋ ኢራንቡቲ ስትነሳ አብሯት የሚታወሰው እንደ ጎንደር ሁሉ የጥምቀቷ ሁነት ነው። 44 ታቦታትን በአንድ ስፍራ የምታወርደው የምንጃር ሸንኮራዋ ኢራንቡቲ የጥምቀተ ባሕሯ የተለየ ገጽታ ያለው ነው። በምንጃር ሸንኮራ...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሃውልት ላይ ተገኝተው "የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አባት" ሲሉ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለመታደም ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ያቀኑት ፕሬዚዳንት ታዬ...