“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቃልኪዳን የቤተሰብ ፕሮጀክት ከጎንደር ሕዝብ ሀገር በቀል እሴት የተቀዳ ነው” አስራት አጸደወይን...

ጎንደር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት ምስረታ እና 100ኛ ዓመት የጎንደር ሆስፒታል ምስረታ በዓል ከጥር 14/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ "የ70 ዓመታት የትምህርት ልህቀት እና የ100 ዓመታት...

በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ62 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ደሴ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በ62 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የበደሴ ዙሪያ ወረዳ የሰፋያት ቀበሌ ነዋሪዎች የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ በዓመት...

ከ500 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የወባ በሽታ ምርመራ እና የሕክምና ንቅናቄ ሊካሄድ...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ትኩሳት ያለባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በዘመቻ የወባ በሽታ ምርመራ እና ሕክምና መስጠት የሚያስችል ንቅናቄ ሊያደርግ ነው። የንቅናቄ...

አየር ኃይል ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና አባላት በመቄዶንያ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል። በዕለቱም የምሳ ግብዣ እና የተለያዩ አልባሳት፣...

“የበዓሉ ዓላማ ትናንትን፣ ዛሬን እና ነገን የሚያስተሳስር ማድረግ ነው” አስራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ጎንደር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርስቲ የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ያከብራል። የጎንደር ዩኒቨርስቲ 70ኛ ዓመት እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የበዓል አከባበሩን አስመልክቶ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስራት አጸደወይን...