ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚስችል የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በዓለምአቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ነው...

ሕገ ወጥነትን በመከላከል የኑሮ ውድነትን ለመከላከል እየተሠራ መኾኑ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ ኀይል የወንጀል ጉዳዮች ክትትል ቴክኒክ ኮሚቴ በ2017 የግማሽ በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በወንጀል የገንዘብ...

ለዜጎች በቂ እና ንጹህ የመጠጥ ውኃን ለማዳረስ ሰፊ ሥራ እየተሠራ ነው” የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ216 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የሚገነባው በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ የጉላ ጅሮታ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ...

በጤናው ዘርፍ የመልካም አሥተዳደር ሥርዓትን ለማሻሻል የሚያስችል ሥራ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር "ማኅበራዊ ተጠያቂነት ለጤና አገልግሎት ጥራት እና ፍትሐዊ ተደራሽነት!" በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፋዊ የጤናው ዘርፍ የማኅበራዊ ተጠያቂነት ስትራቴጂ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ...

ኢንዱስትሪዎችን ተወዳዳሪ በማድረግ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ስኬት ማዋል ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ሥብሠባው የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን አዳምጧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...