የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች ተመረቁ።

ደሴ: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ሲወስዱ የቆዩት ታጣቂዎች በተሳሳተ መንገድ የበደልነውን ማኅበረሰብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ብለዋል። በክልሉ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ግጭት ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ ታጣቂዎች ወደ...

የፍትሕ ተቋማት የመንግሥትን እና የሕዝብን ጥቅም ማስከበር ይጠበቅባቸዋል።

ደብረ ብርሃን: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ በጀት ዓመቱን የመደበኛ እና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸም የፍትሕ አካላት በተገኙበት ግምገማዊ የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ላይ...

“ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጽናትን እና ብርታትን እንማር” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሠባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋጽኦ...

የሰባር አጽሙ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት ተከብሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰባር አጽሙ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ በሰላም ተጠናቅቋል። በዓሉ ከዋዜማው ጀምሮ በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት ተከብሯል። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ተዓማኒ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ ማድረስ እንደሚገባ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ከክልሉ የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል። በምክክሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው ( ዶ.ር) ...