መርጡለ ማርያም የማርያም አዳራሽ ማለት ነው

ከአዲስ አበባ 367 ኪሎ ሜትር እና ከባሕር ዳር 181 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ገዳም ናት በኢትዮጵያ መስዋዕተ ኦሪት ሲሰዋባቸው ከነበሩት አራቱ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዷ ናት በሙሴ እንደመጡ የሚነገርላቸው እና በኦሪት...

“ከሀገር ወጥተው የነበሩ ከ70 በላይ ቅርሶች ተመልሰዋል” የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ከሀገር የወጡ ከ70 በላይ ቅርሶች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ገልጿል። ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ አይነተ ብዙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ቅርሶች...

“አሚኮ በሀገር ደረጃ ሰላም እንዲሰፍን እና ልማት እንዲረጋገጥ እየተጋ ያለ የሚዲያ ተቋም ነው” የመገናኛ...

አዲስ አበባ: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘውን የአሚኮ አዲሱን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ለአድማጭ ተመልካች ተደራሽ በማድረግ ሀገራዊ...

አሚኮ ምቹ ባልኾኑ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ ውጤታማ ሥራን እየሠራ ያለ አንጋፋ ተቋም መኾኑን...

አዲስ አበባ፡ ጥር 20/2017 ዓ.ም(አሚኮ) መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ያደረጉ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ኀላፊዎች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስቱዲዮን ጎብኝተዋል። አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ዘመናዊ ስቱዲዮ የጎበኙት ጋዜጠኞች እና የሚዲያ...

ከ50 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ጎንደር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተግባራትን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። ውይይቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለነዋሪዎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተደራሽ...