የአልጄሪያ ብሔራዊ ነፃነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፕሮፌሰር አብደልከሪም ቤን መባረክ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአልጄሪያ ብሔራዊ ነፃነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፕሮፌሰር አብደልከሪም ቤን መባረክ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል"...
የተርክዬ እና የሞሮኮ ገዥ ፓርቲ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተርክዬ ኤኬ ፓርቲ እና የሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ አመራሮች በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።
ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን "...
የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል " በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 በአዲስ አበባ ያካሂዳል።
በጉባኤ ላይ የሚታደሙ የውጭ ሀገራት የገዥ ፓርቲ ተወካዮች...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በስምንት ወረዳዎች የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የሚሠራው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና ልማት ሥራ ለቀጣይ ትውልድ ወሳኝ በመኾኑ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል በሥራው እንዲሳተፍ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል።
የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ...
ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የዳልጋ ከብቶች ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
ከሚሴ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለዳልጋ ከብቶች የቅድመ መከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደዋ ጨፋ ወረዳ ያገኘናቸው አርሶ አደር መሐመድ ኡመር ክትባት መሰጠቱ የእንስሳቶቻቸውን ጤንነት እንደሚጠብቅላቸው ተናግረዋል።
ሌላው አርሶ...








