የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል።
ደሴ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው። የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በቦታው ተገኝተው የመስክ...
በእስቴ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በዝጎራ፣ ደንጎልትና መካነ ኢየሱስ ቀበሌ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል።
በሕዝባዊ ውይይቱ ስለ ሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር በስፋት ተነስቷል። እየገጠመ ያለውን...
ሰሜን ጎጃም ዞን የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራውን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀምሯል።
በወረዳው ሞሰቦ ቀበሌ በተጀመረው የልማት ንቅናቄ የቀበሌው ሕዝብን ጨምሮ የክልል፣ የሰሜን ጎጃም ዞን እና...
የተፈጥሮ ሀብትን እንደ ልጅ መንከባከብ ይገባል።
ሰቆጣ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ቤቶች የእውቀት ምንጭ ከመኾናቸውም ባሻገር ተማሪዎች የተፈጥሮ ፀጋዎችን ለይተው እንዲያውቁ እና እንዲመራመሩ የሚያደርጉ የምርምር ተቋማት ናቸው። ስለ ተፈጥሮ ሀብት ጠቀሜታም በአካባቢ ሳይንስ ትምህርት እንዲማማሩ ይደረጋል።
በዋግ ኽምራ...
እስቴ መካነኢየሱስ ለመርቆሪዎስ በዓል ተሞሽራለች።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጥር ወር ከሚከበሩ በዓላት መካከል ፈረሰኞች የሚታደሙባቸው ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት ይጠቀሳሉ። ምንም እንኳ በርካታ ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት በፈረስ እና ስፖርቱ የሚታጀቡ ቢኾንም የጥር 23ቱ የአገው ፈረሰኞች...








