“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎች በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በስፋት ሊተገበሩ ይገባል” የብልጽግና...

አዲስ አበባ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው አባላት እና ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የጉብኝቱ አካል ከኾኑ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ መሬት እና...

ሕዝቡ ሰላሙን በማስፈን በሙሉ አቅሙ ወደ ልማቱ እንዲገባ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ የማስጀመሪያ ንቅናቄ በይልማና ዴንሳ ወረዳ መሰቦ ቀበሌ ጭንጫ ተፋሰስ ላይ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የቀበሌው አርሶ አደሮች፣ የወረዳ...

አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሂደ ነው። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሾሟል።...

የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊው መረጃ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ሁነቶች እየደመቀ የሚከበረውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በዩኒስኮ ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ መረጃዎች በሙሉ ተጠናቅቀው ለሚመለከታቸው አካላት ገቢ መደረጉን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል። እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በዓሉን የተመለከቱ...

“ብልጽግና ሰው ተኮር ፓርቲ ነው” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች እና አባላት በአዲስ አበባ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ብልጽግና ፓርቲ ቃል...