በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖም ጥሩ ሥራ መሥራቱን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን...

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ...

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ የረቂቁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች...

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ከየካቲት 1 አስከ 2 / 2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሏል። በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ጉብኝት ከከፍተኛ የሥራ...

“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎች በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በስፋት ሊተገበሩ ይገባል” የብልጽግና...

አዲስ አበባ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው አባላት እና ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የጉብኝቱ አካል ከኾኑ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ መሬት እና...

ሕዝቡ ሰላሙን በማስፈን በሙሉ አቅሙ ወደ ልማቱ እንዲገባ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ የማስጀመሪያ ንቅናቄ በይልማና ዴንሳ ወረዳ መሰቦ ቀበሌ ጭንጫ ተፋሰስ ላይ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የቀበሌው አርሶ አደሮች፣ የወረዳ...