አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) "የመፈፀም ዓመት" ዕቅዱን ለማሳካት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ በመፈፀም ዓመት ዕቅዱ ተደራሽ ለመኾን የሚያስችሉ የስቱዱዮ ግንባታ ማስፋፊያ ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡
አሚኮ ዋናውን...
የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!
ሁለተኛውን ጉባዔ እያካሄደ የሚገኘው ፓርቲያችን ብልጽግና ዛሬ ባከናወነው የፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በፕሬዘዳንትነት እንዲሁም ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን በምክትል ፕሬዘዳንትነት መርጧል።
ክቡራን የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት...
የቅዱስ መርቆርዮስ በዓል የማይረሳ ትዝታቸው፣ የሚጓጉለት ናፍቆታቸው።
ደብረ ታቦር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ የመርቆርዮስ በዓል በደብረታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት፣ በፈረስ ጉግስ እና በሌሎች ባሕላዊ መስተጋብሮች ነው በድምቀት የተከበረው።
በበዓሉ ላይ ያገኘናቸው...
የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ወደ መንበሩ እየተመለሰ ነው።
ደብረ ታቦር : ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ከባሕረ ጥምቀቱ አጅባር ሜዳ ወደ መንበረ ክብሩ እየተመለሰ ነው።
የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ሃይማኖት፣ ባሕል እና ታሪክ የሚተባበሩበት ነው።...
“ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል" ብለዋል። ይኽም ወደ ዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ...








