የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ቁርጠኛ መኾናቸውን የአድማ መከላከል እና መደበኛ ምልምል ሠልጣኞች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በብር ሸለቆ የመሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል እና መደበኛ ፖሊሰ ሠልጣኞች የሥልጠና እንቅስቃሴን በተመለከተ ግምገማ ተካሂዷል።
በጥሩ ወታደራዊ ሥነ ምግባር የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በስኬት...
በኅብረተሰቡ ሕይዎት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ያለው
ሕገ ወጥ የነዳጅ ሽያጭ ባስቸኳይ እንዲቆም የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱሥትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የመንግሥት...
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የዶክተር አንዷለም ዳኜ ቤተሰቦች ሊደገፉ በሚችሉባቸው ኹኔታዎች ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ተግባራት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ዩኒቨርሲቲው የዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ሥራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት...
“በችግር ውስጥ ላለው ማኅበረሰብ የአዕምሮ ጤና እና የማኅበረሰባዊ የሥነ ልቦና ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል” ሙሉነሽ...
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ከሕወሓት ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ግጭቶች እና ውጥረቶች በተማሪዎች፣ በሴቶች በሕጻናት እና በመላ ሕዝቡ ያደረሰውን የአዕምሮ እና...
ምክር ቤቱ የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ18ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ...








