ለ2017/18 የምርት ዘመን 24 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስትር የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ.ር) መንግሥት የአርሶ አደሩን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ሰቆጣ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባዔው የ28ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤን፣ የ2017 ዓ.ም የስድስት...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ እየመከሩ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር...
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የመንገድ ሴክተር ጉባኤ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው።
ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባኤው እየተካሄደ ነው።
በጉባዔው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
“በቅንጅት የሠሩ ተቋማት ጥሩ ፈጽመዋል” የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ።
ባሕር ዳር:.ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት፣ የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች ሕጻናትና ማኀበራዊ ጉዳይ እና የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎትን የስድስት...








