ሳምንቱ በታሪክ

አቤ ጉበኛ ሲታዎስ! ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደራሲ አቤ ጉበኛ በአማራ ክልል ጎጃም አቸፈር ወረዳ ልዩ ስሙ ኮረንች አቦ በተባለ ቀበሌ በ1925 ዓ.ም ነው የተወለደው፡፡ ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በመጀመሪያ የአብነት ትምህርቱን በይስማላ ደብረ ገነት...

“የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ...

“የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችን በመተግበር ለሀገራዊ ዕድገት እና የልማት ድል እንረባረባለን” ድረስ...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች...

“የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማፋጠን ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመንገድ መሠረተ ልማቶች በስፋት እየተገነቡ ነው” የከተማና...

ጎንደር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትትዮጵያ ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር) የመንገድ መሠረተ ልማቶችን መገንባት ሀገሪቱን ለማሳደግ...

የመጀመሪያው ምዕራፍ የሀረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ

የሀረር ጀጎል የዓለም ቅርስ ከባቢን በማላቅ ለጎብኝዎች እና ለነዋሪዎች እንቅስቃሴ የበለጠ ምቹ በማድረግ ላይ ያተኮረ ነበር። በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማቱ ወደ ሁሉም የሀረር ከተማ አካባቢዎች በመስፋት ለወቅታዊ ፍላጎቶች ምላሽ በሚሰጥ ሁናቴ እየተከናወነ ይገኛል።...