በደረሰው የእሳት አደጋ 18 ተሽከርካሪዎች መውደማቸውን የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አየማን መናፈሻ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በጋራዥ ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል። ቃጠሎው የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 10 ሰዓት አካባቢ...
” የአምስት አዳዲስ እና ዘመናዊ ሆስፒታሎች ግንባታቸው በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል” የአማራ ክልል ...
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸው ካነሷቸው ዋና...
“በክልሉ በጀት የሚሠሩ 189 የመንገድ ፕሮጀክቶች በዚህ ዓመት ይጠናቀቃሉ” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤት አባላት በየአካባቢው የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በጊዜ መጠናቀቅ እንደሚገባቸው ገልጸዋል።
የአማራ...
የወደሙ የውኃ መሠረተ ልማቶች ተመልሰው እየተገነቡ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት የወደሙ የውኃ መሠረተ ልማቶች ተመልሰው እየተገነቡ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ ገልጿል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ...
የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን የቆዬ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሠሩ አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ።
ባሕርዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ለፕሮቶኮል ተጠባባቂ ሹም አቢ ጆንስ አቅርበዋል።
አምባሳደሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ረጅም...








