የፍኖተ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በሚፈለገው ልክ አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1954 ዓ.ም እንደተመሠረተ የሚነገረው የፍኖተ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ካስቆጠረው ረጅም ዕድሜ አንፃር በሚፈለገው ልክ ለአካባቢው ማኅበረሰብ አገልግሎት አለመስጠቱ በተደጋጋሚ ቅሬታዎችን ሲያስተናግድ ቆይቷል።
በሆስፒታሉ ውሰጥ ያገኘናቸው ተገልጋዮች ከዚህ በፊት...
“በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ወገኖችን በአካባቢ ልማት እና በዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ በማሳተፍ ከፍተኛ...
ደሴ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ያለፉት ሦስት ዓመታት የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት አፈጻጸም ማጠቃለያ እና የ2017 ዓ.ም አዲስ ተጠቃሚዎችን የማስጀመሪያ መርሐግብር በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል፡፡
የሰቆጣ ከተማ ምግብ...
የኦዲት ግኝቶችን ርምጃ አወሳሰድ እና ማሻሻያ ትግበራን ለማጠናከር ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ውሎው የአማራ ክልል ዋና...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ የገቡት።
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትላይ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ የገቡት:: ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...








