በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ማኅበረሰቡን በማሳተፋቸው ውጤታማ ኾነዋል።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የውኃ ማጠራቀሚያ ማዕከል ጨምሮ የዝርጋታ እና ሌሎች ሥራዎች ተከናውነዋል።
በከተማው...
የቃል ኪዳን ቤተሰብ ኘሮግራሙ የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ነው።
ጎንደር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ ዙር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ እና ትስስር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ከተጀመረ 6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ተማሪዎች ከቤተሰብ...
ዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን...
“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሀገራት መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...
ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመርጠዋል።
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል።
በዚህም በሥራ ላይ...








