የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ሁለቱ መሪዎች በውይይታቸውም የኢጋድ ስትራተጂክ...

“የተዋሃደች አፍሪካ በዕድል አትፈጠርም” የአፍሪካ ልማት ባንክ

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ለ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ሲሰባሰቡ ከሚቀርቡላቸው ጉዳዮች አንዱ ከቪዛ ነፃ እንቅስቃሴን እንዲተገብሩ የሚለው ነው። የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የአሕጉሪቱ መንግሥታት ለቀጣናዊ ውህደት፣ ለእርስ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ የአራተኛ ቀን ውሎውን ጀምሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎን ጀምሯል። ጉባኤው በአራተኛ ቀን ውሎው የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ እንደሚያጸድቅ...

የኮሞሮስ እና ናይጄሪያ ፕሬዝዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ቦላ አሕመድ ቲኒቡ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን...

የግብጽ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የግብጽ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። የግብጹ ጠቅላይ ሚንስትር ሞስጠፋ ማድቦሊ እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁድዝ...