ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት መሠረት።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት የአፍሪካውያን የነፃነት አርማ እና የጥቁር ሕዝቦች የተስፋ ምንጭ ኾና ቆይታለች። ለአፍሪካዊያን ነፃነት መጠበቅ በየመድረኩ ተሟግታለች። ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥራች ሀገሮች መካከል አንዷ እንደመኾኗ...

የአፍሪካ ሕዝቦች ኩራት፡ ኢትዮጵያ

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘመናት ነጻነቷን አስጠብቃ እና ታፍራ የኖረች ሀገር ናት። ከአፍሪካ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት የመንግሥታቱ ማኅበር አባል የነበረች ብቸኛዋ ሀገርም ናት። በየጊዜው አህጉሩን እንደ ቅርጫ ሥጋ ለመቀራመት የሚነሱትን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ...

የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎች

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ሲጀመር ቀደም ሲል በተጠናቀቀው የሚንስትሮች ጉባኤ ላይ ተመስርቶ ይካሄዳል። በስኬት እንደተጠናቀቀ የተገለጸው የሚንስትሮች ጉባኤ ለውይይት የሚሆኑ ዋና ዋና...

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሃሳብ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በጉባኤው ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና...