“ከዓለም ሀገራት ጋር እኩል ለመጓዝ ለቴክኖሎጂው ዘርፍ ትኩረት መስጠት ይገባል” ሙሳ ፋኪ ማሐመት

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓለም ሀገራት ጋር እኩል ለመጓዝ ለቴክኖሎጂው ዘርፍ በተለይም ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሐመት ተናገሩ። ሙሳ ፋኪ መሐመት በ38ኛው የአፍሪካ...

“አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና የማግኘት ጥያቄ የክፍለ ዘመኑ ፍትሐዊ ጥያቄ ነው”...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ “የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሃሳብ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ኀላፊዎች እና...

“አፍሪካ ሙሉ አቅሟን እንድትጠቀም አንድነት እንጂ መከፋፈል አይገባትም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 38ኛ ው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ “የማካካሻ ፍትህ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሃሳብ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ኀላፊዎች...

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

ደሴ: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር 998 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዛሬ የተመረቁ እና አሚኮ ያነጋገራቸው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ለትምህርታቸው ትኩረት በመስጠታቸው ውጤታማ መኾናቸውን ተናግረዋል። በቆይታቸው የቀሰሙትን ዕውቀት በሥራ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ፋይሌመን ያንግ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ፋይሌመን ያንግን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ ትላንትና ዛሬ ከተባበሩት መንግሥታት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸውን ጠቅሰዋል። ከተመድ...