የተሠሩ የልማት ሥራዎች በችግርም ውስጥ ኾኖ መሥራት እንደሚቻል ያሳዩ መኾናቸውን አፈጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ...

ወልድያ: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ማኅበረሰቡን በማሳተፋቸው ውጤታማ ኾነዋል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የውኃ ማጠራቀሚያ ማዕከል ጨምሮ የዝርጋታ እና ሌሎች ሥራዎች ተከናውነዋል። በከተማው...

የቃል ኪዳን ቤተሰብ ኘሮግራሙ የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ነው።

ጎንደር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ ዙር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ እና ትስስር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ከተጀመረ 6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ተማሪዎች ከቤተሰብ...

ዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን...

“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሀገራት መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...