ሴቶችን በኢኮኖሚ ማብቃት ላይ ትኩረት በማድረግ እየተሠራ መኾኑን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ29ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም 29ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ጠቅላላ ጉባኤ መሪ ቃል እንደሚያመላክተው፡-ቀዳማዊ እመቤቶች የላቀ አመራር...

“ያፈነገጠ እና የተዛባ አመለካከት ይዘው ጫካ የገቡ ወገኖችን ምከሩ” አቶ ፍስሃ ደሳለኝ

ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር እና ከመቄት ወረዳ ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።...

መሪዎች እና ሕዝቡ በቅንጅት በመሥራታቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት እንደቻሉ የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በልቼ ቀበሌ አሥተዳደር በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች ተመርቀዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው በምርቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙ የቀበሌው ነዋሪዎች የመንገድ፣...

የትምህርት በሮች አለመከፈት የኋላ ኋላ ሀገርን ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ለአንድ ሀገር እድገት እና የወደ ፊት የመቆሚያ ምሰሶ መኾኑ ይነገራል። ይህ ምሰሶ ሲዛነፍ አልያም ሲወድቅ ሀገርም ትጎዳለች። ይህን ያላሰቡ እጆች ይህን ምሰሶ ሲነቀንቁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...

“የሰላምን ችግር ሰንኮፉ ለይቶ ለመንቀል የሁላችን ሥራ ይጠይቃል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር እና ከመቄት ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...