የክልሉ መሪዎች የጋሸና ከተማ ሁለገብ የቢሮ አገልግሎት መስጫ ሕንጻ ግንባታን አስጀመሩ።
ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን የጋሸና ከተማ አሥተዳደር ሁለገብ የቢሮ አገልግሎት መስጫ ሕንጻ ግንባታን አስጀምረዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
254 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ እየለማ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አሥተዳደር የተሠሩ ፋብሪካዎችን...
ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አሥተዳደር የተሠሩ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
“ሰው መሥራት አልቻለም የሚባለው የትምህርት ሥርዓታችን በሰው ተፈትኗል”
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ የሚዘወተር አንድ ተለምዷዊ አባባል አለ "ትምህርት የዕድገት መሠረት ነው" የሚል፡፡ እውነት ነው ትምህርት የዕድገት መሠረት ነው፡፡ ነገር ግን ትምህርት የዕውቀት ብርሃንን ካልገለጠ እና በተግባር ካልተገለጠ ብሂሉ...
“ሰላምን የማረጋገጥ ተግባር ቀዳሚ አድርገን የምንሠራበት ጉዳይ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር እና ከመቄት ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በምክክሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...








